GAMBY Medical and Business college is registering member of the Alumni Association. All Graduates of GAMBY Medical and Business College are invited to register on the membership form. Alumni Association Membership Registration
Read Moreበ2013 ዓ.ም በጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ በቢዝነስ አስተዳደር(MBA) ፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ እና በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ(MPH) ምዝገባ እያከናወንን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለመማር የምትፈልጉ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ህዳር 5/2013 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን በቀረዉ ጊዜ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ደግሞ ህዳር 12/2013 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ በሰዓቱ በመገኘት ፈተናዉን እንድትወስዱ በጥብቅ
Read Moreጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ አዲስ ተማሪዎችን በኦንላይን ምዝገባ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 15/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ ያላከናወናችሁ አዲስ አመልካቾች በቀሪ ጊዚያት ምዝገባ ማከናወን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ Website: Click Here to Apply ማሳሰቢያ ፡ ሁሉንም መረጃዎች ማለትም (የት/ት ማስረጃ ክ8ኛ
Read MoreThere are no upcoming events.