ጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ምዝገባ የጀመረ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ የሚከናወንባቸዉ የት/ት መስኮች እንደሚከተለዉ ተቀምጠዋል፡፡ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች በጤናው ዘርፍ በመደበኛ ፕሮግራም የሚሰጡ በህክምና ዶክትሬት (Medicine) በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ በሚድዋይፈሪ በነርስነትና በህክምና ላቦራቶሪ ሳይንስ እንዲሁም በቢዝነስ የትምህርት መስክ ደግሞ በማኔጅመንት በአካውንቲንግና ፋይናንስ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመግቢያ መስፈርቱን
Read More