በ2013 ዓ.ም በጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ በቢዝነስ አስተዳደር(MBA) ፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ እና በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ(MPH) ምዝገባ እያከናወንን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለመማር የምትፈልጉ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ህዳር 5/2013 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን በቀረዉ ጊዜ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ደግሞ ህዳር 12/2013 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ በሰዓቱ በመገኘት ፈተናዉን እንድትወስዱ በጥብቅ
Read More