ጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ አዲስ ተማሪዎችን በኦንላይን ምዝገባ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 15/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ ያላከናወናችሁ አዲስ አመልካቾች በቀሪ ጊዚያት ምዝገባ ማከናወን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ Website: Click Here to Apply ማሳሰቢያ ፡ ሁሉንም መረጃዎች ማለትም (የት/ት ማስረጃ ክ8ኛ
Read MoreThere are no upcoming events.