በ2013 ዓ.ም በጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ በቢዝነስ አስተዳደር(MBA) ፣ በአካዉንቲንግና ፋይናንስ እና በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ(MPH) ምዝገባ እያከናወንን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለመማር የምትፈልጉ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ እስከ ህዳር 5/2013 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን በቀረዉ ጊዜ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ደግሞ ህዳር 12/2013 ዓ.ም 3፡00 ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ በሰዓቱ በመገኘት ፈተናዉን እንድትወስዱ በጥብቅ
Read Moreጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ አዲስ ተማሪዎችን በኦንላይን ምዝገባ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 15/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ ያላከናወናችሁ አዲስ አመልካቾች በቀሪ ጊዚያት ምዝገባ ማከናወን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ Website: Click Here to Apply ማሳሰቢያ ፡ ሁሉንም መረጃዎች ማለትም (የት/ት ማስረጃ ክ8ኛ
Read MoreThere are no upcoming events.