ጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ አዲስ ተማሪዎችን በኦንላይን ምዝገባ ላይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 15/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባ ያላከናወናችሁ አዲስ አመልካቾች በቀሪ ጊዚያት ምዝገባ ማከናወን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ Website: Click Here to Apply ማሳሰቢያ ፡ ሁሉንም መረጃዎች ማለትም (የት/ት ማስረጃ ክ8ኛ
Read MoreGAMBY Medical & Business College would like to invite applicants for Graduate programs in the academic year 2020/21. Therefore, interested applicants who could fulfill the selection criteria can be enrolled in any of the listed programs below. Specialization Admission criteria Modality of the Study MBA (Master of Business Administration) Bachelor’s Degree in Business Studies Social
Read Moreቀን ፡-03/13/2012 ዓ.ም ጋምቢ ህክምና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ለ2013 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን በኦንላይን ምዝገባ የጀመረ መሆኑን እያሳወቅን መመዝገብ የሚፈልግ ሁሉ በኮሌጁ ድረገጽ ማለትም https://gambyteachinghospital.com/college ላይ በተቀመጠዉ ኦንላይን መመዝገቢያ ፕላት ፎረም በመግባት ማመልከት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች በጤናው ዘርፍ በመደበኛ ፕሮግራም የሚሰጡ በህክምና ዶክትሬት በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ
Read MoreThere are no upcoming events.